AM/Prabhupada 0139 - ይህም መንፈሳዊ ግኑኝነት ነው፡፡: Difference between revisions
Visnu Murti (talk | contribs) (Created page with "<!-- BEGIN CATEGORY LIST --> Category:1080 Amharic Pages with Videos Category:Prabhupada 0139 - in all Languages Category:AM-Quotes - 1974 Category:AM-Quotes - L...") |
m (Text replacement - "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->" to "<!-- END NAVIGATION BAR --> <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK-->") |
||
Line 7: | Line 7: | ||
[[Category:AM-Quotes - in India]] | [[Category:AM-Quotes - in India]] | ||
<!-- END CATEGORY LIST --> | <!-- END CATEGORY LIST --> | ||
<!-- BEGIN NAVIGATION BAR -- DO NOT EDIT OR REMOVE --> | |||
{{1080 videos navigation - All Languages|Amharic|AM/Prabhupada 0135 - የቬዳን እድሜ ለመገመት አይቻልም፡፡|0135|AM/Prabhupada 0144 - ይህ ማያ ተብሎ ይታወቃል፡፡|0144}} | |||
<!-- END NAVIGATION BAR --> | |||
<!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | <!-- BEGIN ORIGINAL VANIQUOTES PAGE LINK--> | ||
<div class="center"> | <div class="center"> | ||
Line 19: | Line 22: | ||
<!-- BEGIN AUDIO LINK --> | <!-- BEGIN AUDIO LINK --> | ||
<mp3player> | <mp3player>https://s3.amazonaws.com/vanipedia/clip/741207SB.BOM_clip2.mp3</mp3player> | ||
<!-- END AUDIO LINK --> | <!-- END AUDIO LINK --> | ||
Line 27: | Line 30: | ||
<!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | <!-- BEGIN TRANSLATED TEXT --> | ||
ክርሽናን ከወደድን:አለማዊ ነገሮች ሁሉ አያሳስቱንም ማለት ነውን? ወይ እንደ አለቃህ ትወደዋለህ በዚህ አለማዊ ላይ ያለ አለቃ:እስከ አገለገላችሁት ድረስ:ደስተኛ ነው: ሰራተኛውም ደሞዝ እስከተከፈለው ድረስ:ደስተኛ ነው: በመንፈሳዊ አለም ግን:እንደዚህ አይነት ቅንብር የለም: በተለያየ ምክንያት ለማገልገል ካልቻልክ:አለቃህ ደስተኛነቱ አያቆምም አገልጋዩም:አለቃው ባይከፍለው:ቅሬታ የለውም: ይህ አንድነት እና ፍጹም የሆነ ግኑኝነት ነው: ለዚህም ምሳሌ አለን: በዚህ ድርጅታችን ውስጥ:ብዙ ተማሪዎች አሉን: የምንከፍለው ነገር ግን የለንም:እነርሱም የተፈለገውን ስራ ሁሉ ይሰራሉ: ይህ የመንፈሳዊ:ዝምድና ነው: አንዴ:ጃዋሃርላል ኔህሩ ለንደን ተቀምጦ ነበር: አባቱም ሞቲላል ኔህሩ 300 ሩፒ ሰራተኛ እንዲቀጥርበት ሰጥቶት ነበረ: አንድ ግዜም ፓንዲታ ወደ ለንደን ሲመጣ:ሰራተኛ እንደ አልተቀመጠ ተረዳ: ፓንዲታም ሰራተኛው የታለ ብሎ ጠየቀው: እርሱም እንዲህ መለሰ:“ሰራተኛ ምን ያደርግልኛል?ሰራ የለም:ሁሉን እኔ ራሴ እሰራዋለሁ” ብሎ መለሰለት: እርሱም እንዲህ አለው:“አይደለም:እኔ የፈለግሁት የእንግሊዝ ሰው አገልጋይህ እንዲሆን ነው” ስለዚህም መክፈል ጀመረ ማለት ነው:ይህም ምሳሌ ነው: እኔ ግን በመቶ እና በሺህ የሚቆጠሩ አገልጋዮች አሉኝ:ነገር ግን የምከፍለው የለኝም: ይህ የመንፈሳዊ ዝምድና ነው: የሚያገለግሉትም ስለሚከፈላቸው አየደለም:ምን የምከፍለው አለና ነው? እኔ ድሃ ህንዳዊ ነኝ: ምን መክፈል እችላለሁ?ነገር ግን አገልጋዩ በመንፈሳዊ ፍቅር የተነሳ ያገለግላል: እኔም ያለ ደሞዝ አስተምራቸዋለሁ:ይህ መንፈሳዊ ነው: “ፑናሽያ ፑርናም አዳያ | ክርሽናን ከወደድን:አለማዊ ነገሮች ሁሉ አያሳስቱንም ማለት ነውን? ወይ እንደ አለቃህ ትወደዋለህ በዚህ አለማዊ ላይ ያለ አለቃ:እስከ አገለገላችሁት ድረስ:ደስተኛ ነው: ሰራተኛውም ደሞዝ እስከተከፈለው ድረስ:ደስተኛ ነው: በመንፈሳዊ አለም ግን:እንደዚህ አይነት ቅንብር የለም: በተለያየ ምክንያት ለማገልገል ካልቻልክ:አለቃህ ደስተኛነቱ አያቆምም አገልጋዩም:አለቃው ባይከፍለው:ቅሬታ የለውም: ይህ አንድነት እና ፍጹም የሆነ ግኑኝነት ነው: ለዚህም ምሳሌ አለን: በዚህ ድርጅታችን ውስጥ:ብዙ ተማሪዎች አሉን: የምንከፍለው ነገር ግን የለንም:እነርሱም የተፈለገውን ስራ ሁሉ ይሰራሉ: ይህ የመንፈሳዊ:ዝምድና ነው: አንዴ:ጃዋሃርላል ኔህሩ ለንደን ተቀምጦ ነበር: አባቱም ሞቲላል ኔህሩ 300 ሩፒ ሰራተኛ እንዲቀጥርበት ሰጥቶት ነበረ: አንድ ግዜም ፓንዲታ ወደ ለንደን ሲመጣ:ሰራተኛ እንደ አልተቀመጠ ተረዳ: ፓንዲታም ሰራተኛው የታለ ብሎ ጠየቀው: እርሱም እንዲህ መለሰ:“ሰራተኛ ምን ያደርግልኛል?ሰራ የለም:ሁሉን እኔ ራሴ እሰራዋለሁ” ብሎ መለሰለት: እርሱም እንዲህ አለው:“አይደለም:እኔ የፈለግሁት የእንግሊዝ ሰው አገልጋይህ እንዲሆን ነው” ስለዚህም መክፈል ጀመረ ማለት ነው:ይህም ምሳሌ ነው: እኔ ግን በመቶ እና በሺህ የሚቆጠሩ አገልጋዮች አሉኝ:ነገር ግን የምከፍለው የለኝም: ይህ የመንፈሳዊ ዝምድና ነው: የሚያገለግሉትም ስለሚከፈላቸው አየደለም:ምን የምከፍለው አለና ነው? እኔ ድሃ ህንዳዊ ነኝ: ምን መክፈል እችላለሁ?ነገር ግን አገልጋዩ በመንፈሳዊ ፍቅር የተነሳ ያገለግላል: እኔም ያለ ደሞዝ አስተምራቸዋለሁ:ይህ መንፈሳዊ ነው: “ፑናሽያ ፑርናም አዳያ ([[Vanisource:ISO Invocation|ኢሾ ጥቅሶች]]) ሁሉም ነገር ሙሉ ነው: ስለዚህም ክርሽናን:እንደ ልጃችሁ:እንደ ጓደኛ:እንደ አፍቃሪ አድርጋችሁ ብትቀበሉት:ልትታለሉ አትችሉም: ክርሽናን ለመቀበል ሞክሩ: ይህንን ሃሰታዊ እና ምትሃታዊ:አገልጋይ:ልጅ:አባት ወይንም ፍቅረኛን ተውት:ልትታለሉ ስለምትችሉ: | ||
<!-- END TRANSLATED TEXT --> | <!-- END TRANSLATED TEXT --> |
Latest revision as of 06:05, 29 November 2017
Lecture on SB 3.25.38 -- Bombay, December 7, 1974
ክርሽናን ከወደድን:አለማዊ ነገሮች ሁሉ አያሳስቱንም ማለት ነውን? ወይ እንደ አለቃህ ትወደዋለህ በዚህ አለማዊ ላይ ያለ አለቃ:እስከ አገለገላችሁት ድረስ:ደስተኛ ነው: ሰራተኛውም ደሞዝ እስከተከፈለው ድረስ:ደስተኛ ነው: በመንፈሳዊ አለም ግን:እንደዚህ አይነት ቅንብር የለም: በተለያየ ምክንያት ለማገልገል ካልቻልክ:አለቃህ ደስተኛነቱ አያቆምም አገልጋዩም:አለቃው ባይከፍለው:ቅሬታ የለውም: ይህ አንድነት እና ፍጹም የሆነ ግኑኝነት ነው: ለዚህም ምሳሌ አለን: በዚህ ድርጅታችን ውስጥ:ብዙ ተማሪዎች አሉን: የምንከፍለው ነገር ግን የለንም:እነርሱም የተፈለገውን ስራ ሁሉ ይሰራሉ: ይህ የመንፈሳዊ:ዝምድና ነው: አንዴ:ጃዋሃርላል ኔህሩ ለንደን ተቀምጦ ነበር: አባቱም ሞቲላል ኔህሩ 300 ሩፒ ሰራተኛ እንዲቀጥርበት ሰጥቶት ነበረ: አንድ ግዜም ፓንዲታ ወደ ለንደን ሲመጣ:ሰራተኛ እንደ አልተቀመጠ ተረዳ: ፓንዲታም ሰራተኛው የታለ ብሎ ጠየቀው: እርሱም እንዲህ መለሰ:“ሰራተኛ ምን ያደርግልኛል?ሰራ የለም:ሁሉን እኔ ራሴ እሰራዋለሁ” ብሎ መለሰለት: እርሱም እንዲህ አለው:“አይደለም:እኔ የፈለግሁት የእንግሊዝ ሰው አገልጋይህ እንዲሆን ነው” ስለዚህም መክፈል ጀመረ ማለት ነው:ይህም ምሳሌ ነው: እኔ ግን በመቶ እና በሺህ የሚቆጠሩ አገልጋዮች አሉኝ:ነገር ግን የምከፍለው የለኝም: ይህ የመንፈሳዊ ዝምድና ነው: የሚያገለግሉትም ስለሚከፈላቸው አየደለም:ምን የምከፍለው አለና ነው? እኔ ድሃ ህንዳዊ ነኝ: ምን መክፈል እችላለሁ?ነገር ግን አገልጋዩ በመንፈሳዊ ፍቅር የተነሳ ያገለግላል: እኔም ያለ ደሞዝ አስተምራቸዋለሁ:ይህ መንፈሳዊ ነው: “ፑናሽያ ፑርናም አዳያ (ኢሾ ጥቅሶች) ሁሉም ነገር ሙሉ ነው: ስለዚህም ክርሽናን:እንደ ልጃችሁ:እንደ ጓደኛ:እንደ አፍቃሪ አድርጋችሁ ብትቀበሉት:ልትታለሉ አትችሉም: ክርሽናን ለመቀበል ሞክሩ: ይህንን ሃሰታዊ እና ምትሃታዊ:አገልጋይ:ልጅ:አባት ወይንም ፍቅረኛን ተውት:ልትታለሉ ስለምትችሉ: